ቀን 14/4/2014 ዓ.ም
በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ቤተል መካነየሱስ ትምህርት ቤት ተማሪዎች የማለዳ አካል ብቃት እንቅስቃሴ አደረጉ፡፡
በሀገራችን የስፖርት ፖሊሲ ላይ ሰዎች በሚኖሩበት ፣ በሚሰሩበት እና በሚማሩበት አካባቢ የአካል ብቃት ( የስፖርት እንቅስቃሴ ) መስራት እንዳለባቸው የተመላከተ መሆኑን በመርሃ ግብሩ ላይ የተገለጸ ሲሆን በትምህርት ቤቶች ተማሪዎች የማለዳ የአካል ብቃት እንቅስቃሴን በመሰራት ተማሪዎች በአካላቸው ፣ በጤናቸውና በትምህርታቸው ንቁና ብቁ ዜጋ እንዲሆኑ ማድረግ እንደሚገባዉም ተመላክቷል።
አካባቢያችንን #እንጠብቅ
ወደ ግንባር #እንዝመት
መከላከያን #እንደግፍ
ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!