ቀን 14/4/2014 ዓ.ም

በአዲስ ተስፋ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ በክረምት በጎ ፍቃድ የተተከሉ ችግኞችን የመንከባከብ ፕሮግራም ተካሄደ፡፡

የጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 አስተዳደር የከተማ ዉበትና አረንጓዴ አከባቢ ጽ/ቤት እና ትምህርት ጽ/ቤት በጋራ በመሆን በአዲስ ተስፋ የመጀመሪያ ደረጃ ትምህርት ቤት ውስጥ በክረምት በጎ ፍቃድ የተተከሉ ችግኞችን የመንከባከብ ፕሮግራም ተካሄደ ፡፡

በመርሃ ግብሩ ላይ ተግባሩ ወደፊትም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የከተማ ዉበትና አረንጓዴ አከባቢ ጽ/ቤት ኃላፊ የሆኑት ወ/ሪት ፋሲካ ቁምላቸዉ ገልጸዋል፡፡

አካባቢያችንን #እንጠብቅ

ወደ ግንባር #እንዝመት

መከላከያን #እንደግፍ

ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!

Like
Like Love Haha Wow Sad Angry