ቀን 14/4/2014 ዓ.ም

በተለያዩ ክፍለ ከተሞች የሚገኙ መምህራን “የማይተካ ህይወቱን እየሰጠ ላለው የሀገር መከላከያችን የሚተካ ደም በመለገስ ደጀንነታችንን እናረጋግጣለን” በማለት የደም ልገሳ አካሂደዋል።

በየክፍለ ከተማዎቹ መምህራን ማህበር እና ትምህርት ጽፈት ቤት አስተባባሪነት በተለያዩ ትምህርት ቤቶች የሚገኙ መምህራን እና ርዕሳ መምህራን ውድ የሆነውን ህይወቱን እየሰጠ ላለዉ መከላከያ ሰራዊት “የማይተካ ህይወቱን እየሰጠ ላለው የሀገር መከላከያችን የሚተካ ደም በመለገስ ደጀንነታችንን እናረጋግጣለን” በማለት ደማቸዉን ለግሰዋል፡፡

አካባቢያችንን #እንጠብቅ

ወደ ግንባር #እንዝመት

መከላከያን #እንደግፍ

ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!

Like
Like Love Haha Wow Sad Angry