ቀን 11/4/2014 ዓ.ም
የመዝገበ ብርሃን ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ድጋፍ አደረገ፡፡
በልደታ ክፍለ ከተማ ከሚገኘዉ መዝገበ ብርሃን ቅድመ አንደኛ እና አንደኛ ደረጃ ት/ቤት ከመምህራን ፣ ከአስተዳደር ሰራተኞች ፣ ከወላጆችና ከተማሪዎች የተውጣጣ ልዑክ ቡድን በጦር ሀይሎች ሆስፒታል በመገኘት በህልውና ዘመቻዉ የተጎዱ የመከላከያ ሰራዊት አባላትን አበረታቷዋል ድጋፍም አድርጓዋል፡፡
አካባቢያችንን #እንጠብቅ
ወደ ግንባር #እንዝመት
መከላከያን #እንደግፍ
ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!