ቀን 28/3/2014 ዓ.ም

የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ወረዳ 1 ለቡ የሚገኘው የንዋይ ቻሌንጅ አካዳሚ ትምህርት ቤት ለጀግናው የሀገር መከላከያ ሠራዊት የስንቅ ቅድመ ዝግጅት እያደረገ ነው።

የንዋይ ቻሌንጅ አካዳሚ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ፣መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች ለመከላከያ ሠራዊት የስንቅ ዝግጅት በማድረግ ላይ ይገኛሉ።

የዝግጅቱን ሂደት የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ምክትል ስራ አስፈጻሚ አቶ ተወዳጅ ኃ/ማርያም ምልከታ ያደረጉ ሲሆን በስንቅ ዝግጅቱ ያዩት እንቅስቃሴዎችና መነቃቃት እንዳስደሰታቸው ተናግረዋል።

በቀጣይም ቀናትም ስንቅ ዝግጅቱ ተጠናቆ ወደ ግንባር እንደሚላክ ከትምህርትቤቱ አስተዳደር ያገኜነው መረጃ ያመላክታል።

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

ሠራዊቱን ይደግፉ!

ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት ማሰፈንጠሪያዎቹን ይጫኑ!

Like
Like Love Haha Wow Sad Angry