ቀን 27/3/2014 ዓ.ም

ዘመቻ በትምህርት ልማት ግንባር

በዘመቻ የትምህርት ልማት ግንባር ላይ የትምህርት ማህበረሰቡ አካላት በአበበ ቢቂላ ስታዲየም በመታደም የዘማች ቤተሰቦችን ለማገዝ በሚደረገዉ የሽኝት መርሃ ግብር ላይ በዚህ መልኩ በደመቀ ሁኔታ ለሀገራቸዉ ሀለኝታ መሆናቸዉን መልእክት በማስተላለፍ በዚህ መልኩ በመሳተፍ ላይ ይገኛሉ፡፡

በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ክብርት ወ/ሮ አዳነች አቤቤ ተገኝተዋል፡፡

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

ሠራዊቱን ይደግፉ!

ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!

Like
Like Love Haha Wow Sad Angry