ቀን 24/3/2014 ዓ.ም

በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት በአሸባሪው ሕወሐት ተይዘው የነበሩትን የመሐል ሜዳ፣ ጨፋ ሮቢት፣ ሐርቡና መኮይ ከተሞችና አካባቢውን ነጻ አውጥቷል።

በክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሚመራው የጸጥታ ኃይሎች ጥምረት በአሸባሪው ሕወሐት ተይዘው የነበሩትን የመሐል ሜዳ፣ ጨፋ ሮቢት፣ ሐርቡና መኮይ ከተሞችና አካባቢውን ነጻ አውጥቷል።

ጥምር የጸጥታ ኃይሎቹ በጥልቀት ገብተው በየቦታው የተበተነውን የአሸባሪውን ጀሌ በመልቀም ላይ በመሆናቸው፣ በጥምር የጸጥታ ኃይሎቹ የተመታው አሸባሪ ኃይል ዘርፎና አውድሞ፣ መሣሪያውንም ይዞ እንዳይወጣ የየአካባቢው ሕዝብ ተደራጅቶ መንገድ በመዝጋት፣ የአሸባሪውን ጀሌዎች በመማረክ፣ እምቢ ባሉትም ላይ ርምጃ በመውሰድ የተለመደ ጀግንነቱን እንዲደግም በዚሁ አጋጣሚ ጥሪ ቀርቦለታል።

የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት

አካባቢዎን ይጠብቁ!

ወደ ግንባር ይዝመቱ!

ሠራዊቱን ይደግፉ!

ከደጀን እስከ ግንባር ከኢትዮጵያ ሰራዊት ጎን ነን!

Like
Like Love Haha Wow Sad Angry