ቀን 25 /2/ 2014 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በከተማ አስተዳደሩ ከሚገኙ የትምህርት አመራሮች ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ ውይይት አካሄደ፡፡

በውይይቱ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አሰተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ አቶ ዘላለም ሙላቱ የመወያያ ሰነድ ያቀረቡ ሲሆን የትምህርት አካሉ በተሰማራበት መስክ ሀገራችንን መበተን ዋና አላማዉ አድርጎ የተነሳዉን የጥፋት ሀይል በመቃወም ሀገራችንን ከመበተን አደጋ መታደግ ይኖርበታል ብለዋል፡፡

በውይይቱ ላይ የቢሮ ፣ የክፍለ ከተማ ፣ የወረዳ ፣ መምህራን ማህበር እና የትምህርት ቤት የትምህርት አመራሮች ተሳታፊ ሆነዋል ፡፡

Like
Like Love Haha Wow Sad Angry