አዲስ አበባ ነሀሴ 18/2015 ዓ.ም የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ 30ኛውን ከተማ አቀፍ የትምህርት ጉባኤ “ሁለንተናዊ ርብርብ ለትምህርት ተቋማት ደረጃ መሻሻል!” በሚል መሪ ቃል ነሀሴ 18-19/2015 ዓ/ም በኢንተር ሌግዥሪ /ኢንተር ኮንቲኔንታል/ ሆቴል መካሄድ የጀመረ ሲሆን በመድረኩ ክብርት ከንቲባ አዳነች አቤቤ ፣ የትምህርት ሚኒስትር ፐሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ ፣ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ክቡር ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣የአዲስ አበባ ምክር ቤት የማህበራዊ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ክብርት ዘይነባ ሽኩር ፣ በየደረጃው የሚገኙ የትምህርት አመራሮች ፣ መምህራን ፣ ባለሙያዎች ፣ የትምህርት ባለድርሻ አካላት እና ሌሎች ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
30ኛው ከተማ አቀፍ የትምህርት ጉባኤ መካሄድ ጀምራል፡፡

0 Comments