የ2015 ዓ.ም የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና በዛሬው እለት በአዲስ አበባ ከተማ በተለያዩ የፈተና ጣቢያዎች መሰጠት ጀመረ።

by | ዜና

ፈተናው በከተማ አስተዳደሩ በ182 የፈተና ጣቢያዎች  75100 ተማሪዎችን እንዲሁም 1,900 ፈታኞችን፣ 700 ሱፐር ቫይዘሮችን ጨምሮ 182 የፈተና ጣቢያ ኃላፊዎችን በማሳተፍ በዛሬው እለት መሰጠት ጀምራል።

ተማሪዎች በጠዋቱ የፈተና ጊዜ አማርኛ እና እንግሊዘኛ ፈተናዎችን የሚወስዱ ይሆናል፡፡

ለተማሪዎች መልካም ፈተና እንዲሆን እንመኛለን፡፡

0 Comments

Submit a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

SITE VISITORS

  • 0
  • 30
  • 222
  • 1,584
  • 6,364
  • 214,625
  • 214,625