የ1ኛ እና የ2ኛ ደረጃ የመንግስት ትምህርት ቤቶች የዋና እና የምክትል ርዕሰ መምህራን ውድድር ውጤትና ምደባን ይመለከታል፡፡

by | ዜና

(ቀን ጥር 21/2016 ዓ.ም)  ቀደም ሲል በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ1ኛ እና የ2ኛ ደረጃ የመንግስት ትምህርት ቤቶች የዋና እና የምክትል ርዕሰ መምህራን  ውድድር መካሄዱ ይታወቃል፡፡ በውድድሩም ብቁ የሆኑ  ምክትልና ዋና ርዕሳነ መምህራን ያለፉ ሲሆን ከዚህ በፊት የተጠቀማችሁበትን  የፈተና ኮድ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ማስፈንጠሪያ በማስገባት ውጤታችሁንና ምድባችሁን ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን መልካም የስራ ዘመን እንዲሆንላችሁ እንመኛለን፡፡

 

ማስፈንጠሪያ፡- https://principal.aa.ministry.et/

0 Comments

Submit a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

https://twitter.com/aacaebc

SITE VISITORS

  • 1
  • 34
  • 222
  • 1,588
  • 6,368
  • 214,629
  • 214,629