የአፋልጉኝ ማስታወቂያ!

by | ዜና

(አዲስ አበባ 14/1/2016 ዓ.ም) ተማሪ በአምላክ ፀጋዬ ጫልቴ  ይባላል የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ መሆኑንና ሰላም ትምህርት ቤት እንደሚማር የነገረን ሲሆን የሚኖርበትን አካባቢ ፣ አድራሻና ቤተሰቦቹን ማግኘት የተቸገረ በመሆኑ  ልጁን ወይም ወላጆቹን የምታውቁ በ0931642068 በመደወል እንድታገናኙት እንጠይቃለን፡፡

0 Comments

Submit a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

SITE VISITORS

  • 0
  • 205
  • 158
  • 7,078
  • 31,331
  • 147,475
  • 147,475