የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት የሱፐርቫይዘሮችን የ9ወር እቅድ አፈፃፀም ገመገመ ::

by | ዜና

(ቀን ሚያዚያ 7/ 2016 ዓ.ም) የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት በአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን  የሱፐር ቫይዘሮችን የግለሰብና የቡድን የ9ወር እቅድ አፈፃፀም ግምገማ አካሄዳል።

ከዚህም በተጨማሪም የክፍለከተማ ተወካዮችም የ9 ወር እቅድ አፈፃፀማቸውን በማቅረብ ግምገማ የተካሄደ ሲሆን በቀረበው ሪፖርት ላይ በ9ወር ውስጥ በስታንዳርድ መሰረት የተሰሩ ሥራዎች አፈፃፀም ለውይይት ቀርቦ አንዱ ከሌላው ትምህርት የሚወስድበትና ቀጣይ የስራ አቅጣጫ የሚቀመጥበት እንደሆነ የአጠቃላይ ትምህርት ሱፐርቪዥን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር የሆኑት አቶ ፀጋዬ አሰፋ ገልፀዋል።

                           

0 Comments

SITE VISITORS

  • 0
  • 187
  • 249
  • 2,423
  • 8,975
  • 243,957
  • 243,957