የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ፡፡

by | ዜና

ቀን 15/11/2014 ዓ.ም

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የ2014 የትምህርት ዘመን የ8ኛ ክፍል ከተማ አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ ፡፡

ለፈተና ከተቀመጡ ተማሪዎች መካከል

63.9 ፐርሰንት ተማሪዎች 50 እና በላይ ውጤት ማስመዝገብ ችለዋል፡፡ ይህም ካለፉት አመታት ከተመዘገቡት ከተማ አቀፍ የ8ኛ ክፍል ውጤቶች አንጻር ሲታይ ከፍተኛ ውጤት ሆናል፡፡

ለውጤቱ መመዝገብም የሁሉም ባለድርሻ አካላት ሚና የላቀ በመሆኑ ቢሮው ይህ ውጤት እንዲመዘገብ ኃላፊነታቸውን ለተወጡ አካላት በሙሉ ምስጋናውን እያቀረበ ከሰኞ ማለትም ከ18/11/2014 ዓ.ም ጀምሮ ተማሪዎች ውጤታችሁን በቀጣይ በምናሳውቃችሁ አድራሻ አማካኝነት ኦላይን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡

Biiroon Barnoota Magaalaa Finfinnee Qabxii Barattoota Kutaa 8ffaa Bara Barnoota 2014 A.L.I. Ifa Godheera::

Barattoota qorman keessaa dhibbentaan 85.5 kan darban yoo ta’u, kanneen keessaa 63.9 dhibbentaadhaan 50 fi sana ol fidaniiru. Bu’aan qabxii kun bu’aalee baroota darban galmaa’e caalaa bu’aa guddaa ta’ee galmaa’ee jira.

Bu’aa galmaa’eef Biroon Barnoota Magaalaa Finfinnee qooda fudhattoota hunda guddaa galateeffata.

0 Comments

Submit a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

SITE VISITORS

  • 0
  • 179
  • 249
  • 2,415
  • 8,967
  • 243,949
  • 243,949