የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሰራተኞች የሁለተኛ ቀን ስልጠና መድረክ ተጀመረ፡፡

by | ዜና

(ቀን ጥር 25/2016 ዓ.ም)  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር   ትምህርት ቢሮ ሰራተኞች  የሁለተኛ ቀን ስልጠና መድረክ  የተጀመረ ሲሆን  በስልጠናው ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ  ማኔጅመንት አባላትና ሰራተኞች ተገኝተዋል፡፡

በሁለተኛ ቀን የስልጠና መድረክ ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ አማካሪ አቶ  ጥላሁን ፍቃድ  በኢትዮጵያ አገልጋይና ስልጡን ሲቪል ሰርቪስ ለመገንባት በተደረገው ጥረት የመንግስት ሰራተኞች ሚና በሚል ርዕስ የስልጠና  ሰነድ በመቅረብ ላይ ይገኛል፡፡

0 Comments

Submit a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

https://twitter.com/aacaebc

SITE VISITORS

  • 0
  • 70
  • 222
  • 1,624
  • 6,404
  • 214,665
  • 214,665