የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በቢሮው ለሚገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ::

by | ዜና

(ቀን ታህሳስ 26/2016 ዓ.ም)  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መርሀ-ግብር ያዘጋጀ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ ማኔጅመንት አባላትና የቢሮ ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡

           

በመድረኩ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ  በቢሮው ለሚገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት በማስተላለፍ በአሉ የሰላም የፍቅር የጤናና የመረዳዳት በአል እንዲሆን ተመኝተዋል፡፡

            

0 Comments

Submit a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

SITE VISITORS

  • 0
  • 30
  • 222
  • 1,584
  • 6,364
  • 214,625
  • 214,625