የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቀዳማይ ልጅነት ጉዳዮች ትግበራ ዳይሬቶሬት ሰብአዊ መብት ፅንሰ ሃሳብን ከሴቶች መብት አንፃር የሚቃኝ ስልጠና ለሰራተኞች ሰጠ ::

by | ዜና

(ቀን ታህሳስ 26/2016 ዓ.ም)  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቀዳማይ ልጅነት ጉዳዮች ትግበራ ዳይሬቶሬት  ሰብአዊ መብት ፅንሰ ሃሳብን ከሴቶች መብት አንፃር የሚቃኝ ስልጠና ለሰራተኞች ሰጠ ::

ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በመጡ አቃቢ ሕግ ወ/ሮ ሰላማዊት በላቸው የሰብአዊ መብቶች ከሴቶች መብት ምንነት አንፃር እንዲሁም ማህበረሰቡ  በሴቶች ላይ የሚደርሱ ፆታዊ ጥቃቶችን በማጋለጥ ጥቃት የደረሰባቸውን ሰዎች መብት በማስከበር ራሱንና ሴቶችን ከጥቃት ለመከላከል የሚጠቅሙ ጉዳዮች ላይ ግንዛቤ አስጨብጠዋል ::

0 Comments

Submit a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

SITE VISITORS

  • 0
  • 28
  • 222
  • 1,582
  • 6,362
  • 214,623
  • 214,623