የትምህርት ዘርፍ ለዉጥ
የትምህርት ዘርፍ ለዉጥ
ዲጂታል ቴክኖሎጂ ለትምህርታዊ ዘርፍ ሽግግር
ዲጂታል ቴክኖሎጂን በመጠቀም በትምህርት ዘርፍ ያሉትን ችግሮች ለመቅረፍ ቢሮዉ ስኮል ኔት የተባለዉን የኮምፒዉተር ቴክኖሎጂን መሰረት ያደረገ ፕሮጀክት በመቅረጽ በከተማዉ በሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ እና መሰናዶ ትቤቶች ዉስጥ በመተግበር ላይ ይገኛል፡፡
የፕላዝማ ትምህርቶችን ሰዓት አለፈ ሳይሉ በተፈለገዉ ጊዜ በማስጀመር፤ በማቆም ፤ ወደፊት በማሳለፍና ወደ ኋላ በመመለስ ማስተማር ማስተማር ያስችላል፡፡እንዲሁም ተማሪዎች በፈለጉት ጊዜ እነዚህን የፕላዝማ ትምህርቶች በዲጂታል ኮምፒዩተር ላብ አማካኝነት ማግኘትና ዳዎንሎድ በማድረግ ወደ ቤታቸዉ ወስደዉ መጠቀም ያስችላቸዋል፡፡
ዲጂታል የኮምፒዩተር ላብራቶሪዎች
የአይፒ ፎን ማለትም የኮምፒዩተር ኔትዎርክ ብቻ በመጠቀም ያለኢንተርኔትና ተጨማሪ ወጪ ትምህርት ቤቶች እርስ በእርስና ከዋናዉ የከተማ ትምህርት ቢሮ ባለሙያዎች ጋር መገናኘት ያስችላቸዋል
በአካል መሄድ ሳይጠበቅ በከተማዉ ትምህርት ቢሮ ዉስጥ ከሚገኘዉ ዋናዉ ዳታ ሴንተር በመሆን የፕላዝማ ትምህርቶችን መምህሩ በትክክል ማስማሩንና ምን ያህል ደቂቃ እንዳስተማረ መከታተል (Monitoring) ማድረግ ያስችላል፡፡
Proven Solutions
Experience
Affordability
Professionalism
ዲጂታል ትምህርት ቤቶች
በከተማዋ የሚገኙ ሁሉንም የሁለተኛ ደረጃና የመሰናዶ ትቤቶችን በኔትዎርክ በማገናኘት የበይነ-መረብ የመስመር ላይ ት/ትና የተለያዩ ግብዓቶችን በጋራ ለመጠቀም የሚያስችል ዘመናዊ ኮምፒዩተር ቴክኖሎጂ ነዉ፡፡

የERP ሲስተም
በከተማዉ የትምህርት ቢሮ ዉስጥ የሚገኙ የተለያዩ ክፍሎችን የሥራ መረጃዎችንና የተለያዩ ግብዓቶችን መረጃ መዝግቦ ለመያዝና ለመቆጣጠር የሚያስችል አፕልኬሽን ነዉ፡፡
የፈተና ባንክ
ተማሪዎች በአንድ ቦታ የተከማቹ የየክፍላቸዉን የተለያዩ የትምህርት ዓይነት የመልመጃ ፈተናዎችን የያዘ ሲስተም ሲሆን፤ትክክለኛዉ የጥያቄዉ መልስ የትኛዉ አንደሆነ እዛዉ ሲስተም ላይ ማወቅ የሚችሉበት ነዉ፡፡
AAEB የአንድሮይድ አፕ
ለተማሪዎችና ለመምህራን የሚያገለግሉ መፅሀፍትንና የኦንላይን ፈተናዎችን እንዲሁም የተለያዩ ጠቃሚ ግብዓቶችንና አገልግሎትች የያዘዉን የአንድሮይድ መተግበሪያ ነዉ፡፡
ስኩል ኔት
ዲጂታል ቴክኖሎጂን በመጠቀም በትምህርት ዘርፍ ያሉትን ችግሮች ለመቅረፍ ቢሮዉ ስኮል ኔት የተባለዉን የኮምፒዉተር ቴክኖሎጂን መሰረት ያደረገ ፕሮጀክት በመቅረጽ በከተማዉ በሚገኙ ሁለተኛ ደረጃ እና መሰናዶ ትቤቶች ዉስጥ በመተግበር ላይ ይገኛል፡፡
ይህ በከተማዋ የሚገኙ ሁሉንም የሁለተኛ ደረጃ እና መሰናዶ ትቤቶችን በኔትዎርክ የሚያገናኘዉ ቴክኖሎጂ ዲጂታል ትምህርት ቤቶችን ለመፍጠር የሚያስችል ሲሆን በርካታ ጥቅሞች ያሉት ነዉ፡፡ከነዚህም መካከከል የሚከተሉት ይጠቀሳሉ፡
የተማሪዎች መጽህፍትን በአንድ ላይ ማግኘት
የፕላዝማ ትምህርቶችን ሰዓት አለፈ ሳይሉ በተፈለገዉ ጊዜ በማስጀመር፤ በማቆም ፤ ወደፊት በማሳለፍና ወደ ኋላ በመመለስ ማስተማር ማስተማር ያስችላል፡፡እንዲሁም ተማሪዎች በፈለጉት ጊዜ እነዚህን የፕላዝማ ትምህርቶች በዲጂታል ኮምፒዩተር ላብ አማካኝነት ማግኘትና ዳዎንሎድ በማድረግ ወደ ቤታቸዉ ወስደዉ መጠቀም ያስችላቸዋል፡፡
ዲጂታል የኮምፒዩተር ላብራቶሪዎች
የአይፒ ፎን ማለትም የኮምፒዩተር ኔትዎርክ ብቻ በመጠቀም ያለኢንተርኔትና ተጨማሪ ወጪ ትምህርት ቤቶች እርስ በእርስና ከዋናዉ የከተማ ትምህርት ቢሮ ባለሙያዎች ጋር መገናኘት ያስችላቸዋል
በአካል መሄድ ሳይጠበቅ በከተማዉ ትምህርት ቢሮ ዉስጥ ከሚገኘዉ ዋናዉ ዳታ ሴንተር በመሆን የፕላዝማ ትምህርቶችን መምህሩ በትክክል ማስማሩንና ምን ያህል ደቂቃ እንዳስተማረ መከታተል (Monitoring) ማድረግ ያስችላል፡፡
ከአንድ ማዕከል ቁጥጥር የሚደረግበት የኢንተርኔት አገልግሎት ለሁሉም ትምህርት ቤቶች