ENGLISH                                                                                                                                                              የዌብሜይል     መልዕክት ይላኩልንየአጠ/ትም ጥራትና አግባብነት ሬጉላቶሪ ኤጀንሲ

ንሲ የማቋቋም አስፈላጊነት

 • የአጠቃላይ TMHRT td‰>nT _‰tÜN በጠበቀ mLkù mçnùN l¥rUg_ ymNGoT የህዝብም çn yGL yTMHRT tÌ¥TN BÝT bmgMgM _‰TN lmöÈ«R BlÖM XNÄþššL  l¥DrG ተቋማዊ oR›T mzRUT xSf§gþ bmçnù#
 • yxጠቃላይ ጥራት TMHRT xGÆBnT b¥S«bQ TMHRT lxþ÷ñ¸ÃêE”¥Hb‰êE ±ltEµêE :DgT XNÄþhùM GlÖƧYz¤>N zmN ÃlWN WDDR W«¤¬¥ bçn mLkù lmf™M ms‰T ÃlÆcWN sð yTMHRT _‰T y¥S«bQ ¦§ðnèCN lmwÈT XNÄþÒL ktlmdW xdr©jT ytly  nƉêE hùn¤¬ ÃgÂzb xwÝqR mFR b¥Sflgù #

 

የኤጄንሲዉ ስልጣንና የተፈጻሚነት ወሰን

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር ምክር ቤት የአጠቃላይ ትምህርት ጥራትና አግባብነት  ሪጉላቶሪ አጄንስ ለማቋቋም በወጣዉ ደንብ መሠረት ኤጄንሲው በከተማ አስተዳዳር ስር በሚገኙ ከቅድመ መደበኛ እስከ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ባሉ በሁሉም በግል የትምህርት ተቋማት ተፈጻሚ ይሆናል፡፡

የኤጄንሲዉ አጠቃላይ ዓላማ

 • በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳዳር የትምህርት ጥራትና አግባብነት፤ የትምህርት የተቋማት ስታንዳርድን፤ ድርጅታዊ ብቃትን እንዲሁም አጠቃላይ በተቋማቱ የሚሰጠዉ የትምህርት አግልግሎትን ለማኅበረሰቡ እና ለሀገሪቱ ሁለንተናዊ ዕድገት ተስማሚ መሆኑን ማረጋጋጥ ነዉ፡፡
 • የትምህርት ጥራትና አግባብነት  የማስጠበቅ ጉዳይ ወቅቱ የሚጠይቀውና የሞት ሽረት ጉዳይ በመሆኑ  ቀልጣፋና ጠንካራ አደረጃጀት በሁሉም ትምህርት ተቋማት ለመፍጠር
 • ኤጄንሲው y_‰T ¥rUg_ S‰WN k¥ÂcWM xµ§T tA:ñ úYñRbT btgbþW hùn¤¬ XNÄþÃkÂWN l¥SÒL bqE yçn ymwsN SLÈN XNÄþñrW b¥Sflgù#
 • bTXNÄþššL MHRT bþé SR y¸gßù hùlùM yTMHRT tÌ¥T ytd‰j yWS_ yTMHRT  _‰T ¥rUgÅ SR›T XNÄþzrgù የመከታተል፤ y¥br¬¬T ymöÈÈR   `§ðntÜN kwTéW bbl« l¥kÂwN #
 • ከተማ አስተዳደሩ ወቅቱ የሚጠይቀውን የትምህርት ጥራት መጓደል  ጥያቄ ለመፍታት አዲስ የአፈጻፀም ስርዓት ለመዘርጋት የሚያስችል አደረጃጀት በደንብ ማቋቋም  ተገቢ በመሆኑyx¤jNsþWN ‰:Y tL:÷ msrT Ãdrgù Wún¤ãCN bQL_F lmS«T# yt«ÃqEnT SR›TN l¥SfN# lxm‰R# lS‰ qÜ__R GNßùnT xmcE hùn¤¬N mF«R y¸ÃSCL ተቋማዊE mêQR መዘርጋት በማስፈለጉ፣

የኤጀንሲው ስልጣንና ተግባር

ኤጀንሲው የሚከተሉት ስልጣንና ተግባሮች ይኖሩታል

 • ትበምህርት ተቋም የሚሠጥ  ትምህርት፣ ከሀገሪቱና ከከተማ አስተዳደሩ የኢኮኖሚና የማህበራዊ ፍላጎትና አግባብነት ካላቸው ሥርዓተ ትምህርት፣ፖሊሲዎችና ስትራቴጂዎች ጋር መገናዘባቸውን ያረጋግጣል፣ ይቆጣጠራል አስፈላጊ እርምጃዎችን ይወስዳል፤
 • የአጠቃላይ የትምህርት ተቋማት በህግ የተቀመጠውን የትምህርት ስታንዳርድ፣ የትምህርት አገልግሎት አሰጣጥ መስፈርት ማሟላታቸውን እንዲሁም አግባብነቱና ጥራቱ ደረጃውን ጠብቀው መፈፀማቸውን ይከታተላል፣ 
 • አጠቃላይ የትምህርት ተቋማት የማስተማር ብቃት ማረጋገጫ ምስክር ወረቀት ይሰጣል፣ ያድሳል፣ ያግዳል፣ ይሰርዛል፣
 • የአስተዳደሩ የአጠቃላይ የትምህርት ተቋም ጥራትና ብቃት የሚጠናከርበትንና የሚስፋፋበትን ጥናትና ምርምር እንዲሁም የፖሊሲ ሀሳብ ያመነጫል፤
 • ቁጥጥር የሚደረግባቸውን አጠቃላይ የትምህርት ተቋማትን በሚመለከት የመረጃዎች ማዕከል ሆኖ ያገለግላል፣
 • የአጠቃላይ የትምህርት ተቋማት ብቃት እና የመማር ምዘና መከታተያና መገምገሚያ ስርዓት ዘርግቶ ተግባራዊ ያደርጋል፣
 • ፈቃድ ሳያገኙ ወይም የትምህርት አገልግሎቱን ጥራ¬cW ከስታንዳርድ በታች bçnùÂ በሚሰጡ ተቋማት ላይ እርምጃ ይወስዳል፤
 • lTMHRT tÌ¥T :WQ YsÈL XWQ xGŸtW y¸¿„ TMHRT b¤èC bhgR dr©M çn bkt¥ dr© b¸w dNïC mm¶ÃãC ytqm yTMHRT xGÆBnT _‰T dr©ãCN ¥à§¬cWN ÃrUGÈL
 • በትምህርት ተቋማት የህብረተሰቡን ተሳትፎ ሊያረጋግጡ የሚችሉ አደረጃጀቶች፣ የወላጅ፣ የተማሪ፣ የመምህራን ፎረም፣ የተማሪ ክበባት   ስለመኖራቸው እንዲሁም የትምህርት አገልግሎት ክፍያዎች የወላጆችን የመክፈል አቅም ባገናዘበ መልኩ መከናወኑን ያረጋግጣል፡
 • በስታንዳርዶችን፤በመመሪያዎች፤በአዋጆች፤ወዘተ..ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫና የአቅም ግንባታ ስልጠናዎችን ይሰጣል፤
 • በከተማ አስተዳደሩ የመንግስት ሠራተኞች ህግ መሠረት የኤጀንሲውን ሠራተኞች ይቀጥራል፣ ያስተዳድራል፣ ያሰናብታል፣
 • የጠቅላላ ጉባዔ ሴክሬታሪያት ሆኖ ያገለግላል፣ለሚሰጠው አገልግሎት ክፍያ ያስከፍላል፣
 • የንብረት ባለቤት ይሆናል፣ ውል ይዋዋላል፣በራሱ ስም ይከሳል ይከሰሳል፣ሌሎች ከአላማው ጋር የተያያዙ ህጋዊ ተግባራትን ያከናውናል፡፡
ራዕይ ተልዕኮና እሴቶች

የኤጀንሲው ተልዕኮ

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስር የሚገኙ ነዋሪዎችን በትምህርት ልማት ዘርፍ በባለቤትነትና በንቃት በማሳተፍ የአጠቃላ ትምህርት ጥራትና አግባብነትን በማረጋገጥ በሀገር አቀፍና በዓለም አቀፍ ደረጃ ብቃት ያላቸው እንዲሁም ተወዳዳሪና ብቁ የሰው ኃይል መፍጠር የሚችሉ የትምህርት ተቋትን መፍጠር፣

የኤጀንሲው ራዕይ 

በ2017 ዓ.ም በአገር አቀፍና በከተማ አስተዳዳር ደረጃ ተቀባይነት ያለው የአጠቃላይ ትምህርት ጥራትና አግባብነትን የሚያረጋገጥና የሚያጎለብት  የጥራት ማዕከል ሆኖ ማየት

የኤጀንሲው እሴቶች

 1. ግልጽነት
 2. ተጠያቂነት
 3. በእውቀትና በእምነት መምራት
 4. የላቀ አገልግሎት መስጠት
 5. ለለውጥ ዝግጁነት
 6. ለትምህርት ጥራት ቅድሚያ መስጠት
 7. በመልካም ስነ-ምግባር የታነጹ ዜጎችን ማፍራት
 8. በጥናትና ምርምር የትምህርት ችግሮችን መፍታት
 9. በጋራ መስራት
 10. የኪራይ ሰብሳቢነት አመለካካትና ተግባርን በጽናት መታገል