በF.M 94.7 የትምህርት ሬዲዮ ጣቢያ ቅዳሜና እሁድ የሚሰራጩ መደበኛ ፕሮግራሞች የሰአት ድልድል
ቅዳሜ ጠዋት
- 11፡58 ————- የጣቢያው መለያ ድምጽ ይሰማል
- 12፡00 በኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር ይከፈታል
- እስከ 12፡30 በተመረጡ በመሳሪያ ብቻ በተቀነባበሩ ሙዚቃዎች ከአድማጮች ጋር ቆይታ ይደረጋል፡፡
- 12፡30 ስላምታ ፣ ፕግራሞችን ማስተዋወቅ ፣አጫጭር መረጃዎችና የተመረጡ ለስለስ ያሉ ሙዚቃዎች ይደመጣሉ፡፡
- ከ1፡00-1፡45……. የማለዳ ዜማ
- ከ2፡00-2፡30…….የልጆች አድማስ
- ከ3፡00-3፡30…….ህግና ፍትህ
- ከ4፡00-5፡00…….ማህበራዊ ኑሯችን
- ከ5፡15-5፡45…….ከተማሪዎች አንደበት
- ከ5፡50-6፡00……የቢሮ ጉዳዮች ( ወቅታዊ መልዕክቶች፣ የተመረጡ ርዕሰ ጉዳዮች ወዘተ…)
11 .ከ6፡00-6፡30………በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቃዎች
ቅዳሜ ከሰአት
- ከ6፡30-7፡00……….ሰላምታ፣ አጫጭር መረጃች እና ለስለስ ያሉ ሙዚቃዎች
- ከ7፡00-8፡00……….ይሳተፉ ይማሩና ያስተምሩ (ጥያቄና መልስ )
- ከ8፡15-9፡15……….ትምህርት አምባ
- ከ9፡30-10፡15………ማሾ
5 .ከ10፡45-11፡45…….. ከጥበብ ማህደር
6. እስከ 11፡ 58 ባሉት ደቂቃች አጫጭር መረጃና አድማጮችን መሰናበት
- 12፡00 የኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር ተሰምቶ አድማጮችን ስንብት
እሁድ ጠዋት
- 1. 11፡58 ————- የጣቢያው መለያ ድምጽ ይሰማል
- 12፡00 የኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር ይከፈታል
- እስከ 12፡30 በተመረጡ በመሳሪያ ብቻ በተቀነባበሩ ሙዚቃዎች ከአድማጮች ጋር ቆይታ ይደረጋል
- 12፡30 ስላምታ ፣ ፕግራሞችን ማስተዋወቅ ፣አጫጭር መረጃዎችና የተመረጡ ለስለስ ያሉ ሙዚቃዎች
- ከ1፡00-1፡30………የሰንበት ተረክ
- ከ2፡00-2፡45……..ስፖርት 94.7
- ከ3፡30-4፡00……..ስርአተ ፆታ
- ከ4፡30-5፡15……..ሬድዮ መፅሄት
- ከ6፡00-6፡30………በመሳሪያ ብቻ የተቀነባበሩ ሙዚቃዎች
እሁድ ከሰአት
- 1. ከ6፡30-6፡55……….ሰላምታ ፣ አጫጭር መረጃዎች እና ለስለስ ያሉ ሙዚቃዎች
2.ከ7፡00-7፡30………ባፍላነት
3.ከ8፡00-8፡45………ከማስታወሻ ደብተራችን
- 9፡15-9፡45………..ስለ ጤና
- 10፡30-11፡30……..የኛ እሴት
- እስከ 11፡58 መረጃ ሙዚቃና አድማጮችን ስንብት
7.12፡00 የኢትዮጵያ ህዝብ መዝሙር ተሰምቶ የስርጭቱ ማብቂያ ይሆናል ፡፡
በየመደበኛ መሰናዶዎች መሀል ባሉ ደቂቃዎች ሁሉ በቀጥታ ስርጭት ለአድማጮች አስተማሪ ፣ አዝናኝና ወቅታዊ መረጃዎች ይተላለፋሉ ፣ ወቅታዊ የሆኑ ትምህርታዊና ልማታዊ ጉዳዮችን ተጨማሪ ማብራሪያ የሚሰጡ እንግዶች እንደየ ሁኔታው በአካል ወይም በስልክ በመግባት ከአድማጮች ጋር ቆይታ ያደርጋሉ ፡፡