ዜና

መነሻ ገጽ E ዜና ( Page 3 )
በደጅ አዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት  የመስክ ምልከታ ተካሄደ።

በደጅ አዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት የመስክ ምልከታ ተካሄደ።

(ቀን ጥር 20/2016 ዓ.ም)  በአዲስ አበባ ከተማ ም/ቤት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ዘርፍ ቋሚ ኮሚቴ አባላት በደጅ አዝማች ባልቻ አባ ነፍሶ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት በመገኘት በትምህርት ለትውልድ ንቅናቄ  የተከናወኑ ስራዎችን አመልክቶ ምልከታ አካሂደዋል። በምልከታው የመማሪያ ክፍሎች ፣ ቤተ ሙከራዎች ፣ ቤተ መጻሕፍት ፣ የመምህራን  ማረፊያን እንዲሁም መማር ማስተማሩን ስኬታማ ለማድረግ የተከናወኑ ተግባራት ተዳሰዋል።...

read more
የዕውቀት ሽግግር ለራዕይ መሳካት ሚናው የጎላ መሆኑ ተመላከተ።

የዕውቀት ሽግግር ለራዕይ መሳካት ሚናው የጎላ መሆኑ ተመላከተ።

(ቀን ጥር 20/2016 ዓ.ም) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሰኞ ማለዳ ባዘጋጀው  የሰራተኞች የጋር  የመአድ መቋደስ መርሃ ግብር ላይ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላት ፣ የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽፈት ቤት ሀላፊዎችና  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር መምህራን ማህበር ፕሬዝዳንት በመገኘት ከቢሮ ሰራተኞች ጋር መዓድ ተካፍለዋል።...

read more
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለአቅመ ደካሞች እና አረጋውያን የማዕድ ማጋራት መርሀ-ግብር አከናወነ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ለአቅመ ደካሞች እና አረጋውያን የማዕድ ማጋራት መርሀ-ግብር አከናወነ።

(ቀን ታህሳስ 27/2016 ዓ.ም)  የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 2 እና 3  ስር ለሚገኙ አቅመ ደካሞች እና አረጋውያን የማዕድ ማጋራት መርሀ-ግብር አከናወነ።                         በማዕድ ማጋራት መርሀ-ግብሩ  ላይ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት  ቢሮ  ሃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ እንኳን አደረሳችሁ በማለት...

read more
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ  በቢሮው ለሚገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ::

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ በቢሮው ለሚገኙ የክርስትና እምነት ተከታዮች ለገና በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ ::

(ቀን ታህሳስ 26/2016 ዓ.ም)  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የገና በዓልን ምክንያት በማድረግ የእንኳን አደረሳችሁ መርሀ-ግብር ያዘጋጀ ሲሆን በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ ማኔጅመንት አባላትና የቢሮ ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡             በመድረኩ የተገኙት የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱ ...

read more
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቀዳማይ ልጅነት ጉዳዮች ትግበራ ዳይሬቶሬት  ሰብአዊ መብት ፅንሰ ሃሳብን ከሴቶች መብት አንፃር የሚቃኝ ስልጠና ለሰራተኞች ሰጠ ::

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቀዳማይ ልጅነት ጉዳዮች ትግበራ ዳይሬቶሬት ሰብአዊ መብት ፅንሰ ሃሳብን ከሴቶች መብት አንፃር የሚቃኝ ስልጠና ለሰራተኞች ሰጠ ::

(ቀን ታህሳስ 26/2016 ዓ.ም)  የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የቀዳማይ ልጅነት ጉዳዮች ትግበራ ዳይሬቶሬት  ሰብአዊ መብት ፅንሰ ሃሳብን ከሴቶች መብት አንፃር የሚቃኝ ስልጠና ለሰራተኞች ሰጠ :: ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፍትህ ቢሮ በመጡ አቃቢ ሕግ ወ/ሮ ሰላማዊት በላቸው የሰብአዊ መብቶች ከሴቶች መብት ምንነት አንፃር እንዲሁም ማህበረሰቡ  በሴቶች ላይ የሚደርሱ ፆታዊ ጥቃቶችን በማጋለጥ ጥቃት...

read more
የቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎችን የመማር ብቃት ለመመዘን የተዘጋጀ ሰነድ መገምገም  ተጀመረ።

የቅድመ አንደኛ ደረጃ ተማሪዎችን የመማር ብቃት ለመመዘን የተዘጋጀ ሰነድ መገምገም ተጀመረ።

(ቀን ታህሳስ 26/2016 ዓ.ም)  የግምገማ መርሀ ግብሩን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የዘርፈ ብዙና ቀዳማይ ልጅነት ትግበራ ዳይሬክቶሬት ያዘጋጀው ሲሆን በግምገማው ከተመረጡ የቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የተውጣጡ መምህራን እና ከቢሮ ጉዳዩ የሚመለከታቸው ባለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል። የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ወንድሙ ኡመር በመርሀ ግብሩ መክፈቻ...

read more
የትምህርት ተቋማት የክፍል ፈተና አዘገጃጀትን መሰረት አድርጎ የተካሄደ ጥናት ግኝት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ።

የትምህርት ተቋማት የክፍል ፈተና አዘገጃጀትን መሰረት አድርጎ የተካሄደ ጥናት ግኝት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ።

(ቀን ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም)  ጥናቱን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና ጥራት ማረጋገጥ ባለስልጣን ያካሄደ ሲሆን በውይይቱ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊዎች፣የሁለቱ ስርአተ ትምህርት ዳይሬክተሮች፣ ባለሙያዎች እንዲሁም የክፍለ ከተማ ስርአተ ትምህርት አስተባባሪዎች እና ቡድን መሪዎች ተሳታፊ ሆነዋል። በመርሀ ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የትምህርትና ስልጠና...

read more
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2016 ዓ.ም በ6ወራት ከተለያዩ ተቋማት ጋር በቅንጅት ያከናወናቸውን ተግባራት ገመገመ።

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ በ2016 ዓ.ም በ6ወራት ከተለያዩ ተቋማት ጋር በቅንጅት ያከናወናቸውን ተግባራት ገመገመ።

(ቀን ታህሳስ 25/2016 ዓ.ም)  በመርሀ ግብሩ የአዲስ አበባ ምክር ቤት የሴቶችና የማህበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢ ወይዘሮ ዘይነባ ሽኩር ፣ የትምህርት ቢሮ ማኔጅመንት አባላት፣የክፍለ ከተማ ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊዎች፣የከንቲባና የፐብሊክ ሰርቪስ ጽህፈት ቤት የክትትልና ድጋፍ አመራሮች፣የተለያዩ ሴክተር መስሪያ ቤት ተወካዮች፣የአዲስ አበባ መምህራን ማህበር እና የወላጅ ኮሚቴ አመራሮችን ጨምሮ  ሌሎች ጥሪ...

read more
ልደታ ክፍለ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የመስክ ምልከታ ተካሄደ።

ልደታ ክፍለ ከተማ በሚገኙ ትምህርት ቤቶች የመስክ ምልከታ ተካሄደ።

(ቀን ታህሳስ 23/2016 ዓ.ም)  በምልከታው የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዶክተር ዘላለም ሙላቱን ጨምሮ የልደታ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ሰኢድ አሊ፤የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ አሊ ከማል፣የቢሮው አማካሪ አቶ ጥላሁን ፍቃዱ እንዲሁም የክፍለከተማው ትምህርት ጽህፈት ቤት ኃላፊ እጅጋየሁ አድማሱ ተሳታፊ ሆነዋል።                         የመስክ ምልከታው...

read more

SITE VISITORS

  • 0
  • 580
  • 504
  • 3,216
  • 14,709
  • 228,493
  • 228,493