ከከንቲባ ጽ/ቤት በመጡ ባለሙያዎች ድጋፍና ክትትል ተደረገ።

by | ዜና

(ቀን መጋቢት 16/2016 ዓ.ም) ለአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ  ከከንቲባ ጽ/ቤት በመጡ ባለሙያዎች ድጋፍና ክትትል የተደረገ ሲሆን  በመድረኩ የቢሮ ማኔጅመንት አባላትና ጉዳዩ የሚመለከታቸው ዳይሬክተሮችና ባለሙያዎች ተሳታፊ ሆነዋል።

የድጋፍና ክትትሉ በዋናነት የፈተና ዝግጅት ያለበትን ሁኔታን ፣ እስከታችኛው  መዋቅር ያለውን የተማሪዎች የምገባ ስርአትን  እና ቅንጅታዊ አሰራር ያለበትን ደረጃ ያካተተ መሆኑ በድጋፍና ክትትሉ ወቅት ተመላክቷል።

0 Comments

SITE VISITORS

  • 0
  • 0
  • 175
  • 2,114
  • 9,135
  • 234,185
  • 234,185