በመርሀ-ግብሩ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሀላፊ ክቡር ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ፣ የቢሮ ማኔጅመንት አባላት እንዲሁም ሰራተኞች ተሳታፊ ሆነዋል፡፡
ክብር ዶ/ር ዘላለም ሙላቱ ለ2016 አዲስ አመት እንኳን አደረሳችሁ በማለት የእንኳን አደረሳችሁ ስጦታም ለሰራተኞች አበርክተዋል፡፡

0 Comments