“ብክለት ይብቃ ውበት ይንቃ!” በሚል መሪ ሀሳብ የጽዳት ንቅናቄ መርሀ-ግብር በአዲስ አበባ ከተማ አስተደደር ትምህርት ቢሮ ተካሄደ ፡፡

by | ዜና

(ግንቦት 1 ቀን 2016 ዓ.ም)  የአዲስ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ሰራተኞች የተሳተፉበት የጽዳት ንቅናቄ መርሀ-ግብር በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ቅጥር ግቢ ውስጥ ተካሄዳል፡፡

ዛሬ የተጀመረው የንቅናቄ ስራ በቀጣይ ተጠናክሮ የሚቀጥል እንደሆነና  ሁሉም ዜጋ ቆሻሻን በአግባቡ በማስወገድ የፕላስቲክ ፣ የውሃ ፣ የአየር እና ሌሎች አካባቢን ሊበክሉ የሚችሉ ነገሮችን ትኩረት ሰጥቶ ማስወገድና ለመልሶ መጠቀም ማዋል  እንደሚጠበቅበት  በንቅናቄው ላይ ተመላክቷል፡፡

የንቅናቄ ስራው ስኬታማ ሆኖ እንዲጠናቀቅ ሁሉም ሰራተኛ የበኩሉን አበርክቶ በሚኖርበትም አካባቢ ጭምር መወጣት እንዳለበት ጥሪ ቀርቧል፡፡

0 Comments

SITE VISITORS

  • 0
  • 187
  • 249
  • 2,423
  • 8,975
  • 243,957
  • 243,957