በ2016 የትምህርት ዘመን በዝግጅት ምዕራፍ ስራዎች ደስተኛ መሆናቸውን ባለሙያዎች ገለጹ፡፡

by | ዜና

(አዲስ አበባ 6/2/2016 ዓ.ም)  ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ ጽ/ቤት የመጡ ባለሙያዎች  በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮና እስከ ታችኛው መዋቅር ባሉ ተቋማት ላይ በመገኘት የ2016 የትምህርት ዘመን የዝግጅት ምዕራፍ ስራዎች ላይ  ምልከታ አድረገዋል፡፡

        

በለሙያዎቸሁ በምልከታቸው በ2016 የትምህርት ዘመን በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር  በትምህርት ዘርፉ  ከእቅድ ዝግጅት ጀምሮ በዝግጅት ምዕራፍ የተከናወኑ ተግባራት ያሉበት ደረጃ እንዳስደሰታቸው በመግለጽ በቀጣይ በትግበራ ምዕራፍ ላይ የሚከናወኑ ስራዎች ውጤታማ እንዲሆኑ ተገቢውን ድጋፍና ክትትል የሚያደርጉ መሆኑን ገልጸዋል፡፡   

0 Comments

Submit a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

SITE VISITORS

  • 0
  • 0
  • 205
  • 6,046
  • 31,180
  • 147,475
  • 147,475