በዚህም መሰረት ከክፍለ ከተማ ፦
1ኛ ቦሌ ክፍለከተማ
2ኛ ቂርቆስ ክፍለከተማ
3ኛ አዲስ ከተማ ክፍለከተማ በመውጣት ተሸላሚ ሆነዋል::
የካቢኔ አባል ካልሆኑ ሴክተሮች፦
1ኛ መንገዶች ባለስልጣን
2ኛ ፅዳት አስተዳደር ኤጀንሲ
3ኛ ምገባ ኤጀንሲ
የካቢኔ አባል ከሆኑ ቢሮዎች፦
1ኛ ሰላምና ፀጥታ አስተዳደር ቢሮ
2ኛ የዲዛይንና ግንባታ ቢሮ
3ኛ ትምህርት ቢሮ ተሸላሚ ሆነዋል::
ይህ ሽልማት በባለፈው የበጀት ዓመት ከሌሎች ጋር ሲነፃፀር ዝቅተኛ አፈፃፀም ላስመዘገቡት ይበልጥ ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ ቁጭት እንደሚፈጥር አምናለሁ::
ከንቲባ አዳነች አቤቤ
0 Comments