በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ከተገነቡ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶች አንድ የሆነው ብርሀን የአይነ ስውራን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተጎበኘ።

by | ዜና

(ጥቅምት 17/2017 ዓ.ም) በዛሬው ዕለትም “የህልም ጉልበት ፤ ለእመርታዊ ዕድገት!” በሚል መሪ ቃል እየተካሄደ የሚገኘውን 3ኛ ዙር ስልጠና እየወሰዱ የሚገኙ ከተለያዩ ክ/ከተማዎች የተውጣጡ አመራሮች በአቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተገነቡ ሰው ተኮር ፕሮጀክቶችን ተዟዙረው ጎብኝተዋል።


ሰልጣኞች በክ/ከተማው የሚገኙትን ብርሀን የአይነ ስውራን አዳሪ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ፣ የነገዋ የሴቶች ተሀድሶና የልህቀት ማዕከል ፣ የእንስሳት ልማት እና ልህቀት ማዕከልን ጎብኝተዋል።

0 Comments