በመምህራን መካከል የልምድ ልውውጥ ተካሄደ።

በልደታ ክፍለ ከተማ  በካራማራ ቅድመ መጀመራያ እና  የመጀመሪያ ደረጃ እና በተስፋ-ኮከብ የመጀመሪያ ጀረጃ ት/ቤት  መምህራን መካከል የልምድ ልውውጥ ተካሄደ።

ልምድ ልውውጡ በተሙማ  በኢንፎርሜሽን ኮሙኒኬሽን ቴክኖሎጂ( ICT) ክህሎትን በማዳበር ፣  በተከታታይ ምዘና ክህሎትን በማሳደግ የተማሪውን ውጤት ማሻሻል እንዲሁም

አሳታፊ የመማር ማስተማር ስነ-ዘዴ ክህሎት በማጎልበት ላይ ትኩረት አድርጋል።

0 Comments

Submit a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

SITE VISITORS

  • 0
  • 187
  • 249
  • 2,423
  • 8,975
  • 243,957
  • 243,957