ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል!

by | ዜና

(ቀን ጥር 20/2016 ዓ.ም) በልደታ ክፍለ ከተማ ለ5 ቀናት ሲካሄድ የነበረው 8ኛው ከተማ አቀፍ የንባብ ፌስቲቫል ተጠናቀቀ።

                       

በማጠቃለያው ላይ ተገኝተው ንግግር ያደረጉት የልደታ ክፍለ ከተማ ባህል ኪነ-ጥበብና ቱሪዝም ጽ/ቤት ኃላፊ ወ/ሮ ዘነበች እረና እንደገለፁት ፌስቲቫሉ የተዘጋጀበት ምክንያት አዲሱ ትውልድ በተሻለ እውቀት ለማነጽና ንባብ ባህሉ እንዲያደርግ ለማስቻል ነው ብለው በክ/ከተማችን የሚገኙ የትምህርት ተቋማትም ተማሪዎቻቸውን የተለያዩ መጽሐፍቶችን እንዲያነቡ ማነሳሳት ይኖርባቸዋል ብለዋል።

                               

0 Comments

Submit a Comment

Your email address will not be published. Required fields are marked *

https://twitter.com/aacaebc

SITE VISITORS

  • 0
  • 30
  • 222
  • 1,584
  • 6,364
  • 214,625
  • 214,625